Job Expired

company-logo

Secretary

Rest Trading PLC

job-description-icon

Business

Secretarial, Admin and Clerical

------

3 years - 5 years

4 Positions

2021-03-25

to

2021-04-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ወይም በሴክሬቴሪያል ሳይንስ ወይም በቢሮ አስተዳደር እውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀች
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 3/5 ዓመት በጥበቃ፣ በፅዳትና ሰው ኃይል አቅርቦት፣ አገልግሎት መስጫ ተቋም ፣ አስመጪና ላኪ ወይም ተመሳሳይ ንግድ ድርጅት ውስጥ በፀሀፊነት የሥራ መደብ የሰራች ጥሩ የንግግር ክህሎት ያላት እንግሊዘኛ አማርኛ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ መናገር መፃፍ የምትችል መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ማይክሮ ሶፍት ኦፊስ፣ ወርድ፣ኤክሴል፣ አክሰስ ፓወር ፖይንትና ኢንተርኔት እውቀት ያላትና መማሯን የሚገልፅ ማስረጃ ያላት
  • ፆታ: ሴ
  • ብዛት: 4

የሥራ ቦታ: አ/አበባ

How to Apply

የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ድርጅታችን በሚገኝበት አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር BT-132 ላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋርና የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ጋር

በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡

  • ሁሉም አመልካችች ኃላፊነት ወስደው ለሚሰሩት ሥራ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት
  • የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው
  • የቃለመጠየቅና የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ በመደወል እናሳውቃለን
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • ለሁሉም ክፍት የሥራ መደቦች ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት ይሆናል

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0963-359696 / 0931 22 55 01/ 0118126458/ 0118126438/ 0913-104095 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

እንደስማችን ያሳርፋል ሥራችን!!


Related Jobs

5 days left

CorpsAfrica/Ethiopia

Executive Assistant

Assistant

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Human Resource Management, Administration or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilites: - Manage the Country Director’s calendar, schedule meetings, and coordinate appointments. - Prepare reports, presentations, and briefing materials for internal and external meetings. - Oversee day-to-day administrative functions and ensure office operations run smoothly. - Maintain a system for tracking correspondence, prioritizing tasks, and following up on outstanding matters to ensure prompt responses. - Manages staff recruitment process, which includes evaluation of the position to be advertised, drafting and posting the vacancy announcement, management of the selection process, and conducting reference and medical checks. - Maintain accurate and up-to-date employee records and the Staff Handbook

Addis Ababa

about 4 hours left

Jemea Trading PLC

Executive secretary

Secretary

time-icon

Full Time

8 yrs

1 Position


TVET Level IV or Diploma in Secretarial & Office Management, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 4 hours left

Neway Challenge Academy

Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

2 yrs

3 Positions


BA Degree or Diploma in Secretarial Science and Office Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 4 hours left

Neway Challenge Academy

Executive Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

2 - 4 yrs

3 Positions


BA Degree or Diploma in Secretarial Science or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

1 day left

Wereta International Business PLC

Executive Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

4 - 6 yrs

1 Position


Degree or Diploma in Secretarial & Office Management, or in a related field of study, with relevant work experience

Addis Ababa

1 day left

Setit Trading

Secretary

Secretary

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


BA Degree or Diploma in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa