Job Expired

company-logo

Operation Manager

Rest Trading PLC

job-description-icon

Business

Business Management

------

8 years - 15 years

Position

2021-03-24

to

2021-04-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ /የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር፣በሚሊተሪ ሳይንስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ እውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ለ8/10/15 ዓመት በሰው ኃይል አቅርቦት፣ በጥበቃና ፅዳት አገልግሎት ድርጅት ውስጥ የኦፕሬሽን ማኔጀር ሆኖ የሰራ፣ በሴኩሪቲ ማኔጅመንት የሰራ፣ የሳይት ዳሰሳ ጥናት ማድረግና አሟልቶ ማቅረብ የሚችል መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የተማረ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል በሰው ኃይል ቅጥር ምልመላና ስልጠና ላይ በተጨማሪ ልምድ ያለው
  • ፆታ:ወ

የሥራ ቦታ: አ/አበባ

How to Apply

የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ድርጅታችን በሚገኝበት አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር BT-132 ላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋርና የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ጋር

በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡

  • ሁሉም አመልካችች ኃላፊነት ወስደው ለሚሰሩት ሥራ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት
  • የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው
  • የቃለመጠየቅና የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ በመደወል እናሳውቃለን
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • ለሁሉም ክፍት የሥራ መደቦች ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት ይሆናል

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0963359696 / 0931225501/ 0118126458/ 0118126438/ 0913104095  ደውሎ ማነጋገር ይቻላል

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

እንደስማችን ያሳርፋል ሥራችን!!

Related Jobs

13 days left

Melostic Trading

Bakery Supervisor / Operational Assistant

Supervisor

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Business, Management, Hospitality or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Arrive early to ensure smooth opening of the bakery. - Verify that all equipment (ovens, mixers, fridges, etc.) is clean, functional, and ready for use. - Ensure baked goods are neatly presented and ready for sale or stocking. - Track and record daily sales, unsold items, and customer demand. - Compare ingredient usage against remaining stock. - Record daily income and expenses, including payment methods.

Addis Ababa

22 minutes left

Siket Bank S.C

Interest Free Banking (IFB) Officer

Banking officer

time-icon

Full Time

3 yrs

5 Positions


BA Degree in Accounting and Finance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Marketing Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

22 minutes left

OVID Construction PLC

Insurance Officer

Insurance Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Automotive Engineering, Mechanical Engineering, Management, Marketing Management

Addis Ababa

22 minutes left

Mieyona Foam Private Limited Company

Senior Designer

Designer

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


BA Degree in Marketing Management, Business Management or in a related field of study with relevant work experience

Menagesha

1 day left

AMG Holdings PLC

Logistics Officer

Logistics Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


BA Degree in Business Management, Logistics and Supply chain Management, Economics or in a related field of study with relevant work experience

Gelan,Akaki

1 day left

Tana Engineering PLC

HR Officer

Human Resource Officer

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa