Job Expired

company-logo

Driver

Rest Trading PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

3rd Grade Drivers License

------

3 years - 5 years

3 Positions

2021-03-25

to

2021-04-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 8ኛ እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ እና የ3ኛ ደረጃ መንጃፈቃድ ወይም የኮድ 3 የሰራተኞች ሰርቪስ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • ተፈላጊ የሥራ ልምድ: አግባብነት ያለው 3ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው
  • ፆታ: ወ
  • ብዛት: 3

የሥራ ቦታ: አ/አበባ

How to Apply

የምዝገባ ጊዜው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ድርጅታችን በሚገኝበት አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት ሸገር ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር BT-132 ላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋርና የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ጋር

በማያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል፡፡

  • ሁሉም አመልካችች ኃላፊነት ወስደው ለሚሰሩት ሥራ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  • ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች ከወር ደመወዛችሁ ላይ የገቢ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ ስለመደረጉ የሚገልጽ መሆን አለበት
  • የሥራ ልምዱ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ያለው ነው
  • የቃለመጠየቅና የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ በመደወል እናሳውቃለን
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • ለሁሉም ክፍት የሥራ መደቦች ደመወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት ይሆናል

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0963359696 / 0931225501/ 0118126458/ 0118126438/ 0913104095 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል

ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

እንደስማችን ያሳርፋል ሥራችን!!

Related Jobs

5 days left

AZ Private Limited Company

Driver

Driver

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with 3rd Level Driving License and relevant work experience

Addis Ababa

17 days left

Leadwell Educational Institute One Member PLC

Experienced Driver

Driver

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Valid Driving License with relevant work experience

Addis Ababa