Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: የመጀመሪያ/ሁለተኛ ድግሪ በአግሮኖሚ ወይም በፕላንት ሳይንስ ወይም በሆርቲካልቸር እና 07(ሰባት)/04(አራት) ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ፡፡
የሥራ ቦታ: አየሁ እርሻ ልማት (ኮሶ በር አካባቢ)
How to Apply
የምዝገባ ቀን ፤-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት
ጨምሮ)፣
- አመልካቾች፡- የቅጥር ማመልከቻ፤የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናል የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ወይም Job Application በማድረግ የተጠቀሱትን መረጃዎች አያይዛችሁ መላክ ትችላላችሁ፣
- የሥራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ የተገኘ ሊሆን ይገባዋል፣
- ቅጥሩ ከተፈፀመ በኋላ በ15 ቀናት ውስጥ ከእዳ ነፃ ስለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴት የሚገባ/የምትገባ፣ ልማቶቹ ለሰራተኞች የህክምና የመድን ዋስትና አገልግሎት እና መኖሪያ ቤት ይሰጣል፣
የምዝገባው ቦታ በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህ ግቢ ውስጥ፡፡
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማበር