Job Expired

company-logo

Agricultural Materials, Senior General Mechanic

Beaeka General Business PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

------

8 years

Position

2021-03-24

to

2021-04-01

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ ችሎታ:  አግባብ ባለው የሙያ መስክ ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ተመርቆ በተመሣሣይ የሥራ መደብ ላይ ቢያንስ 8 ዓመት በእርሻ መሣሪያዎች እና ማሽኖች ጥገና ላይ የሰራ

የሥራ ቦታ: ጃዊ

How to Apply

ከዚህ በላይ በተመለከተው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ ብሎ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ሳይደርስ ፖላንድ ኢምባሲ አጠገብ ከሚገኘው ቤአኤካ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በአካል ቀርባችሁ በአካል ወይም በኢሜይል haileyes1969@gmail.com or awokeeneyew2017@gmail.com ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ የወቅቱን ወረርሽኝ ከግንዛቤ በማስገባት አመልካቾች በኢሜይል እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡ በኢሜይል ለምታመለክቱ ግን የሥራ መደቡን በመልዕቱ ርዕስ መጥቀስ አትርሱ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0111264351 ይደውሉ