Job Expired

company-logo

Barista & Waiter

Prime Meat & Food Products

job-description-icon

Hospitality

Customer Service

------

1 years

2 Positions

2021-03-29

to

2021-04-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤
  • የሥራ ልምድ: 1 ዓመት
  • ብዛት:2

How to Apply

  • ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲኤምሲ መንገድ ከስቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ሪም ሰቨን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
  • የመመዝገቢያ ቀን፡- ከ20/7/2013 ዓ.ም እስከ 27/7/2013 ዓ.ም
  • የመመዝገቢያ ስዓት፡- ከሰኞ እስከ ዓርብ ጧት ከ2፡00 ስዓት እስከ 6፡00 ስዓት
  • ከስዓት ከ7፡00 ስዓት እስከ 11፡00 ስዓት ቅዳሜ ጧት ከ2፡00 ስዓት እስከ 6፡00 ስዓትለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116676122 / 0116 676131 መደወል ይቻላል፡፡