Job Expired

company-logo

Industrial Inputs Production, Storage, Distribution & Sales Directorate Director

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

job-description-icon

Business

Economics Management

------

3 years - 5 years

Position

2021-03-29

to

2021-04-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ/በፋይናንስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በኤም.ኤ/በቢ.ኤ. ዲግሪ የተመረቀ/ች እና 3/5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
  • የስራ ልምድ የሚያዘው ከዲግሪ ምረቃ በኃላ የተገኘው ብቻ ነው፡፡
  • ደረጃ 16

የሥራ ቦታ:አ/አ

ደመወዝ: 16,070

How to Apply

ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ እና በስልክ የምናሳውን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0113692213