Job Expired
Aleta Land Coffee PLC
Transportation & Logistics
1st Grade Drivers License
------
2 years
Position
2021-03-29
to
2021-04-06
Full Time
Share
Job Description
አንደኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና በሙያው 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ከመገናኛ – ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116460742/0911620097 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡