Job Expired
Gift Real Estate
Engineering
Construction Engineering
Addis Ababa
1 years - 5 years
Position
2021-03-30
to
2021-04-03
Full Time
Share
Job Description
ድርጅታችን ጊፍት ሪል ኤስቴት በአያት እና በሰሚት አካባቢ እያስገነባቸዉ ከሚገኙ ግንባታዎች ጋር በተያያዘ ንዑስ ተቀራጮችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከታች በተገለጹት ቦታዎች ላይ ለመስራት ለምትፈልጉ አመልካቾች የስራልምዳችሁን (experience) ፡ ስለድርጅታችሁ የሚገልጽ ሰነድ (company profile) እና የምትስሩበትን ዋጋ (unit rates-labour bases and labour + material base) በመግለጽ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለዉ በአንድ ሳምንት ዉስጥ እንድታስገቡልን ስንል እናሳዉቃለን፡፡