Job Expired

company-logo

Sanitary works

Gift Real Estate

job-description-icon

Engineering

Construction Engineering

------

1 years - 5 years

Position

2021-03-30

to

2021-04-03

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Detail

ድርጅታችን ጊፍት ሪል ኤስቴት በአያት እና በሰሚት አካባቢ እያስገነባቸዉ ከሚገኙ ግንባታዎች ጋር በተያያዘ ንዑስ ተቀራጮችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከታች በተገለጹት ቦታዎች ላይ ለመስራት ለምትፈልጉ አመልካቾች የስራልምዳችሁን (experience) ፡ ስለድርጅታችሁ የሚገልጽ ሰነድ (company profile) እና የምትስሩበትን ዋጋ (unit rates-labour bases and labour + material base) በመግለጽ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለዉ በአንድ ሳምንት ዉስጥ እንድታስገቡልን ስንል እናሳዉቃለን፡፡

How to Apply

በጠቀሱት የሥራዎች ላይ ለማመልከት ፍላጎት ያላቸዉ አመልካቾች ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሻል ፊት ለፊት በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ባህር ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 803 በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 011465558 / 0114671975