Job Expired

company-logo

Product Quality & System Coordinator

Ambasel Trading House P.L.C

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

------

6 years - 8 years

Position

2021-04-07

to

2021-04-12

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ: ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ፉድ ሳይንስ/ቴክኖሎጂ፣ ኒዩትሪሽን ሳይንስ፣ ፉድ ፕሮሰሲንግ ኢንጂነሪንግ ኤም ኤስ ሲ 6 ወይም ቢ ኤስ ሲ 8 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ፣ በምግብ ፕሮሰሲንግ/ፋብሪካ ላይ ተጨባጭ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

የሥራ ቦታ: ጎንደር ፕሮሰሲንግ አገልግሎት (ጎንደር አዘዞ)

How to Apply

  • የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት፤ /ቅዳሜ ግማሽ ቀን ይጨምራል/
  • የመመዝገቢያ ቦታ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ስ.ቁ 0114666668 / 0114700346 ወይም ጎንደር ፕሮሰሲንግ አዘዞ ስ.ቁ 0581140393

የፈተና ቀን – በስልክ ይገለፃል

  • ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ኦሪጅናልና የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜይል Melaku.M@ambaseltrading.et or melakmuler@gmail.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አምባሰል ንግድ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር