Job Expired

company-logo

Geotechnical Engineer

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Engineering

Geotechnical Engineering

------

0 years - 2 years

2 Positions

2021-04-08

to

2021-04-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በጂኦቴክኒክ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ: 0 - 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ በግራውቲንግ ሙያ ልምድ ያለው/ያላት
  • ብዛት: 02
  • የደመወዝ ደረጃ: 10 መነሻ

የደመወዝ መጠን: 10,903.00

የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች

How to Apply

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385 / 0118698910