Job Expired

company-logo

Lead Hydraulic Design Engineer

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Engineering

Hydraulic Engineering

------

4 years - 6 years

Position

2021-04-09

to

2021-04-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirements

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ ሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ መስኖ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ (በዉኃ እና ግድብ ዲዛይን ሥራ የሰራ/ች)
  • የደመወዝ ደረጃ: 13መነሻ

የደመወዝ መጠን: 15,517.00

የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች

How to Apply

የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385 / 0118698910


Related Jobs

19 days left

CCECC Ethiopia Construction PLC

Hydrology and Hydraulic Engineer in roadway and railway.

Hydraulic Engineer

time-icon

Full Time

7 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Hydrology, Hydraulic, Water Resources, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa