Job Expired

company-logo

Messenger

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Clerical Support

------

0 years

Position

2021-04-12

to

2021-04-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ዓይነት: ቀለም
  • ደረጃ: 8ኛ
  • ለተጠየቁት ክፍት የሥራ መደቦች ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድና ክህሎት:የሥራ ልምድ አይጠይቅም
  • ደረጃ:II

የስራ ቦታ: አ/አ

How to Apply

  • ከዚህ በላይ በቋሚነት ለመቅጠር ለተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ለየስራ መደቦቹ የተጠየቀውን ዝቅተኛ ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ እና የተጠየቀውን ትምህርት የምታሟሉ ወይም ከዚያ በላይ ትምህርት እና የሥራ ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ዋናዎቹን ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ፣ ሜክሲኮ አደባባይ ቡናና ሻይ ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303፣
  • የመመዝገቢያ ጊዜ ከሚያዚያ 4 እስከ ሚያዚያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ብቻ በተጠቀሰው ቦታ ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ አ.አ ዋናው መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115158181 ወይም 0115512734 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን