Job Expired

company-logo

Project Preparation, Follow up & Monitoring Officer

Federal Ethics and anti Corruption Commission

job-description-icon

Business

Economics Management

------

5 years

Position

2021-04-14

to

2021-04-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት: ኢኮኖሚክስ፣ማኔጅመንት፣ ፕሮጀክት ማኔጅመነት
  • የሥራ ልምድ: 5 ዓመት
  • ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት: በፕሮጀከት ዝግጅትና ክትትል የሰራ፤
  • ምርመራ: መሰረታዊ የኮምፒወተር እውቅት ያላው
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 4.8/ስፀ – 233
  • ደረጃ: XIII

ደመወዝ: 8017.00

How to Apply

  • ከላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
  • . ከግል ድርጅት የቀረበ የሥራ ልምድ ማስረጃ ሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
  • . የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ ስርዝ ድልዝ የሌለውና የሥራውን ዓይነት፣ሲሰራ የነበረበትን የሥራ መደብ የደመወዝ ልክ፣ከመቼ እስከ መቼ እንደሰራ ጊዜውን ለይቶ የሚገልፅና የአሰሪውን ሙሉ ስም ፣ፊርማና የሥራ ደረጃን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • . ዲግሪ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ይሆናል፡፡
  • . የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል ፡፡
  • . በደረጃ 3 የማረጋገጫ / ሲኦሲ/ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች ሲኦሲ ተያይዞ መቅረበ አለበት፡፡
  • . በመደበኛ ትምህርት ከመንግሥት ተቋማት ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ የተመረቁ ከሆነ የወጭ መጋራት (Cost Sharing) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የመመዝገቢያ ቦታ የሰው ሀብት አስተዳደር 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ፡፡
  • አድራሻ ፡-ከንግድ ሥራ ኮሌጅ በስተጀርባ ወደ ራስ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከአዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስተጀርባ ወይም ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጽ/ቤት አጠገብ ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ 0115580799 መደወል ይችላሉ ፡፡