Job Expired

company-logo

Human Resource Officer

Federal Ethics and anti Corruption Commission

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

6 years

Position

2021-04-14

to

2021-04-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ
  • የትምህርት ዓይነት: ማኔጅመንት፣ የህዝብ አስተዳደር፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር
  • የሥራ ልምድ: 6 ዓመት
  • ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት:በሰው ሃብት ሥራ አመራር ቀጥታ ግንኙነት ያለው፣
  • ምርመራ: በድጋሚ የወጣ
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 4.8/ስፀ – 241
  • ደረጃ: XII

ደመወዝ: 7071

How to Apply

  • ከላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ፡፡
  • . ከግል ድርጅት የቀረበ የሥራ ልምድ ማስረጃ ሥራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
  • የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ ስርዝ ድልዝ የሌለውና የሥራውን ዓይነት፣ሲሰራ የነበረበትን የሥራ መደብ የደመወዝ ልክ፣ከመቼ እስከ መቼ እንደሰራ ጊዜውን ለይቶ የሚገልፅና የአሰሪውን ሙሉ ስም ፣ፊርማና የሥራ ደረጃን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ዲግሪ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ይሆናል፡፡
  • የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር / ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል ፡፡
  • በደረጃ 3 የማረጋገጫ / ሲኦሲ/ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች ሲኦሲ ተያይዞ መቅረበ አለበት፡፡
  • በመደበኛ ትምህርት ከመንግሥት ተቋማት ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ የተመረቁ ከሆነ የወጭ መጋራት (Cost Sharing) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ የሰው ሀብት አስተዳደር 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ፡፡
  • አድራሻ፡ ከንግድ ሥራ ኮሌጅ በስተጀርባ ወደ ራስ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከአዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስተጀርባ ወይም ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጽ/ቤት አጠገብ ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ 0115580799 መደወል ይችላሉ ፡፡

Related Jobs

5 days left

Minaye PLC

Human Capital and General Service (HC&GS) Section Head

Human Resource Officer

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Master's or Bachelor's Degree in HR, Business Admin or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Direct HC/GS teams through high-stakes recruitment, employee relations conflicts, and urgent administrative demands. - Resolve real-time operational bottlenecks (e.g., shift coverage gaps, facility breakdowns, security incidents). - Overhaul performance management to retain top talent in a demanding manufacturing environment. - Design stress-resilience programs and engagement initiatives tailored for factory staff. - Streamline leave tracking, attendance, and compliance under tight deadlines. - Optimize facilities, security, transportation, and vendor management with crisis-ready protocols. - Support rapid scaling for new production lines or expansions—no room for error. Required Number: - Decisive under stress: Prioritize like a surgeon during an 8-hour shift. - Labor law expertise: Ethiopian regulations, grievance handling, compliance.

Addis Ababa