Job Expired
Lion Security Service PLC
Low and Medium Skilled Worker
Military Training
------
0 years
70 Positions
2021-04-14
to
2021-04-21
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ:ብር : 4,232.00 እና የትራንስፖርት ብር 1,270.00፤
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በሥራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል፣ የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፤ የመመዝገቢያ ቦታ፡- ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ፤ ለበለጠ መረጃ፡- 0922464043 / 0118696092