Job Expired
3F - Finfine Furniture Factory PLC
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Alem Gena
0 years
Position
2021-04-20
to
2021-04-30
Full Time
Share
Job Description
በዌልዲንግ/ በጄኔራል መካኒክስ የኮሌጅ/ የሙያ ስልጠና ዲፕሎማና 0 ዓመት /የ(10+2) ሰርቲፊኬትና 2 ዓመት /የ(10+1) ሰርቲፊኬትና 4 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ – ዓለምገና
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና እና ፒያሳ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911 371469
ዓለምገና
Related Jobs
about 22 hours left
Andenet PLC
Maintenance Head
Maintenance Specialist
Full Time
2 - 4 yrs
2 Positions
BSc Degree or Diploma in a related field of study with relevant work experience