Job Expired

company-logo

Women and Children's Affairs Expert

Federal Ethics and anti Corruption Commission

job-description-icon

Social Science

Gender Studies

Addis Ababa

6 years

Position

2021-04-20

to

2021-04-23

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

ደረጃ 

  • XII

የመደብ መታወቂያ ቁጥር 

  • 4.8/ስፀ - 293

ብዛት 

  • 1

የትምህርት ደረጃ

  • የመጀመሪያ ዲግሪ

የትምህርት ዓይነት

  • ጀንደር ስተዲስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሶሲዮሎጂ፣ ደቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ማኔጅመንት፣ ህግ፣ የህዝብ አስተዳደር፣ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት፣ሳይኮሎጂ፣ሶሻል ወርክ፣ አንትሮፖሎጂ

የሥራ ልምድ 

  • 6 ዓመት

ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት 

  • በሥርዓተ-ፆታ፣ በሴቶች፣ ህጻናት እና በወጣቶች ጉዳይ ስራዎች 

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

  1. ከላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ
  2. ከግል ድርጅት የቀረበ የስራ ልምድ ማስረጃ ስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
  3. የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ ስርዝ ድልዝ የሌለውና የስራውን ዓይነት፣ሲሰራ የነበረበትን የስራ መደብ የደመወዝ ልክ፣ከመቼ እስከ መቼ እንደሰራ ጊዜውን ለይቶ የሚገልፅና የአሰሪውን ሙሉ ስም ፣ፊርማና የስራ ደረጃን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ዲግሪ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ይሆናል፡፡
  5. የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር / ተከታታይ የስራ ቀናት ከሚያዚያ 4 ቀን 2013 እስከ ከሚያዚያ 15 ቀን 2013 ይሆናል ፡፡
  6. በደረጃ 3 የማረጋገጫ / ሲኦሲ/ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች ሲኦሲ ተያይዞ መቅረበ አለበት፡፡
  7. በመደበኛ ትምህርት ከመንግሥት ተቋማት ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ የተመረቁ ከሆነ የወጭ መጋራት (Cost Sharing) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. የመመዝገቢያ ቦታ የሰው ሀብት አስተዳደር 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ፡፡

አድራሻ ፡-ከንግድ ሥራ ኮሌጅ በስተጀርባ ወደ ራስ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከአዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስተጀርባ ወይም ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጽ/ቤት አጠገብ ፡፡         

 ለበለጠ መረጃ ስልክ 0115580799 መደወል ይችላሉ ፡፡                            

 ሠላምታ ጋር