የስራው መደብ ዝርዝር
ደረጃ
የመደብ መታወቂያ ቁጥር
ብዛት
የትምህርት ደረጃ
የትምህርት ዓይነት
- በሪከርድ ማኔጅመንት፣ በላይብረሪ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት፣MIS ፣ማኔጅመነት
የሥራ ልምድ
ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
ምርመራ
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
ማሳሰቢያ
- ከላይ የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ
- ከግል ድርጅት የቀረበ የስራ ልምድ ማስረጃ ስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
- የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ ስርዝ ድልዝ የሌለውና የስራውን ዓይነት፣ሲሰራ የነበረበትን የስራ መደብ የደመወዝ ልክ፣ከመቼ እስከ መቼ እንደሰራ ጊዜውን ለይቶ የሚገልፅና የአሰሪውን ሙሉ ስም ፣ፊርማና የስራ ደረጃን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
- ዲግሪ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ ይሆናል፡፡
- የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር / ተከታታይ የስራ ቀናት ከሚያዚያ 4 ቀን 2013 እስከ ከሚያዚያ 15 ቀን 2013 ይሆናል ፡፡
- በደረጃ 3 የማረጋገጫ / ሲኦሲ/ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች ሲኦሲ ተያይዞ መቅረበ አለበት፡፡
- በመደበኛ ትምህርት ከመንግሥት ተቋማት ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ የተመረቁ ከሆነ የወጭ መጋራት (Cost Sharing) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ የሰው ሀብት አስተዳደር 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ፡፡
አድራሻ ፡-ከንግድ ሥራ ኮሌጅ በስተጀርባ ወደ ራስ ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከአዋሽ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስተጀርባ ወይም ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጽ/ቤት አጠገብ ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0115580799 መደወል ይችላሉ ፡፡
ሠላምታ ጋር