Job Expired

company-logo

Nurse

Beaeka General Business PLC

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

Addis Ababa

2 years - 4 years

Position

2021-04-21

to

2021-04-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በክሊኒካል ነርሲንግ ወይም በጤና መኮንን ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ: ለዲግሪ ቢያንስ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት በሙያው ያገለገለ

የሥራ ቦታ:ፕሮጀክት

How to Apply

  • በጽሁፍ ለሚቀርብ ማመልከቻ የሥራ መደቡ በግልጽ መጠቀስ የሚኖርበት ሲሆን በኢሜይል ለሚልኩ አማልካቾች ሰብጀክት በሚለው መስመር ላይ የሥራ መደቡ ካልተገለጸ ማመልከቻው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  • ከዚህ በላይ በተመለከተው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ ብሎ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ሳይደርስ ከሚገኘው ቤአኤካ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜይል haileyes1969@gmail.com ወይም assefakibret16@gmail.com እስከ ሚያዚያ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ0111264351 ይደውሉ