Job Expired
ICMC General Hospital
Hospitality
Customer Service
Addis Ababa
1 years - 2 years
3 Positions
2021-04-27
to
2021-05-04
Full Time
Share
Job Description
ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መቀጠር የምትፈልጉና የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ማመልከቻ፤የትምሕርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሆስፒታሉ በሰው ሀይል ክፍል በመቅረብ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አይ.ሲ.ኤም.ሲ.አጠቃላይ.ሆስፒታል. ሲኤምሲ አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ
ስልክ 0949020202, 0116678646 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 618 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ