Job Expired

company-logo

Mail Motorist

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

Motor Bike Drivers License

Addis Ababa

2 years

Position

2021-04-28

to

2021-05-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት:  በቀድሞ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠኛቀቀ/ች
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 2ዓመት
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
  • በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
  • ልዩ ሙያ: የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለው

ደመወዝ: 1770.00

How to Apply

ማሳሰቢያ

  • የመመዝገቢያቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
  • የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115155159  

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት