Job Requirement
- Required Qualification: BSc in civil engineering, Environmental Science or related field
- Over all Experience: Minimum of 4 years Experience as Junior Environmentalist/ Environmentalist in planning and./or Monitoring and Evaluation of Social Impact Assessment and/or analysis of Environmental and social Impact assessments.
Place of Work: Nekemt Soge
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 8549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726 በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ