Job Expired
Addis Ababa Water Sanitation Infrastructure Development
Business
Economics Management
Addis Ababa
6 years - 8 years
2 Positions
2021-05-04
to
2021-05-14
Contract
Share
Job Description
ደመወዝ:16,512.00
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ፤
የምዝገባ ቦታ፡- ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መወዳደር የምትፈልጉና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲቪ፣ ህጋዊ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሀና ሳኒቴሽን መሠረተ- ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ልደታ መናፈሻ ወረድ ብሎ ጌጃ ሰፈር የውሃ ማጠራቀሚያ አጠገብ ከተገነባው ባለ ሰማያዊ መሰታወት አዲስ ህንፃ ምድር ላይ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ አድራሻችን ለውሃና ሳኒቴሽን መሠረተ- ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ፖ.ሣ.ቁ. 1436 ኮድ/1110፤ አዲስ አበባ ብላችሁ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በሥልክ ቁጥር 0118291321 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፡- የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት የተሰራው ሥራ ከመቼ እስከመቼ እንደሆነ የሚገልጽና ማስረጃውን የሰጠው ድርጅት ህጋዊ ማህተምና ፕሮቶኮል ቁጥር የያዘ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡ የሥራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ የተሰጠ አገልግሎት ነው፡፡