Job Expired

company-logo

Agricultural Engineer

Ethiopian Sugar Corporation

job-description-icon

Engineering

Agricultural Engineering

Addis Ababa

0 years

Position

2021-05-11

to

2021-05-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

JOB OVERVIEW

  • Terms of Employment: Permanent

Position፡ እርሻ መካናይዜሽን ምህንድስና

Education፡በእርሻ መካናይዜሽን ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ

Experience፡0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

የሥራ ቦታ: በስኳር ፋብሪካዎች እና በስኳር ልማት ኘሮጀክቶች

How to Apply

  • የምዝገባ ቦታና ቀን፣ የተጠየቀውን መስፈርት አሟልተው ለውድድር ማመልከት የሚችሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ (አሥር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮርፖሬሽኑ ዌብ ሳይት የትምህርት መረጃቸውን፣ የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ መጠሪያ ጠቅሰው በዌብሳይቱ ፎርማት ላይ ቅፁን ሞልተው ማመልከት ይችላሉ፡፡ በኮቪድ 19 ምክንያት በአካል የሚደረግ የተወዳዳሪ ምዝገባ አይኖርም፡፡
  • በውድድሩ ማመልከት የሚችሉት በ2ዐ1ዐ ዓ.ም.፣ በ2ዐ11 ዓ.ም.፣ በ2ዐ12 ዓ.ም. እና በ2ዐ13 ዓ.ም. የተመረቁ እና የመመረቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 2.75 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴቶች 2.5ዐ እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው እና ዕድሚያቸው ከ30ዓመት በታች የሆኑ ብቻ ናቸው፡፡
  • የኦንላይን ምዝገባ እንደተጠናቀቀ የመጀመሪያ ዙር ምልመላ ተሰርቶ ተመልማዮች በእጅ ስልካቸው እና በማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡ በመጀመሪያ ማጣሪያ ለተመረጡት እጩ ተወዳዳሪዎች ብቻ ለፈተና ጥሪ ይደረጋል፡፡
  • የሚሰጠውን የመመዘኛ ፈተና አልፈው ለሥልጠና የሚመረጡት እጩዎች ቅጥራቸው የሚፈፀመው በኮርፖሬሽኑ የሚሰጠውን የንድፈ ሐሣብ እና የተግባር ሥልጠና ወስደው ያጠናቀቁና የመመዘኛ ፈተናውን ያለፉት ብቻ በሰልጣኝ ጀማሪ ባለሙያነት በኮርፖሬሽኑ ይቀጠራሉ፡፡
  • ከስልጠና በኃላ ለቅጥር የተመረጡ ዕጩዎች በተመደቡበት የሥራ ቦታ ፋብሪካና ኘሮጀክቶች ተመድቦ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች መሆን አለባቸው፤
  • ሥልጠናውን በተገቢው ሁኔታ ያጠናቀቁና የሚቀጠሩ ጀማሪ ባለሙያዎች በቂ ተያዥ/ዋስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በሥልጠና ላይ ላሉ ሠልጣኞች በሥልጠና ላይ ለሚቆዩበት ጊዜ የመኖሪያ ቤት፣ ምግብና የኪስ ገንዘብ ይከፈላል፡፡
  • በፋብሪካዎችና ኘሮጀክቶች ለሚመደቡ ተቀጣሪዎች የመኖሪያ ቤት፣ የመብራት፣ የውሃ፣ የነፃ ሕክምና አገልግሎት እና የመድን ዋስትና ሽፋን ያገኛሉ፡

Deadline: May 13,2021

Related Jobs

12 days left

Yod Abyssinia General Trading PLC

Coffee Processing Plant Manager

Production Manager

time-icon

Full Time

3 - 5 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Agricultural Engineering, Food Science, Industrial Engineering,or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Manage end-to-end coffee processing operations (wet and/or dry processing). - Supervise plant staff, including production workers, machine operators, and quality control personnel. - Ensure adherence to safety, hygiene, and environmental regulations

Addis Ababa