Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በህዝብ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በመሳሰሉት ቢኤ/ ኤም ኤ ዲግሪ
አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 4 ዓመት በቢኤ ወይም 2 ዓመት ኤም ኤ ዲግሪ
ከደመወዝ በተጨማሪ የስልክ፣ የኃላፊነት፣ የቤትና የትራንስፖርት አበል ያለው መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ደመወዝ: 8700.00
How to Apply
- ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡2ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- በዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8፣
- የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ልማት ድርጅት ውሰጥ ላይ የሠራ፤
- ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049
የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት