Job Expired

company-logo

Administration & HR Section Manager

Ethio Agri - CEFT

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Tepi

8 years

Position

2021-05-18

to

2021-05-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: በሰው ኃብት ስራ አመራር ወይም በስራ አመራር የመጀመሪያ ድግሪ እና በሙያው 08(ስምንት) አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
  • ለሠራተኞች የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት በተጨማሪም የመኖሪያ ቤት

የስራ ቦታ: ዶይና ቡና ልማት (ቴፒ አካባቢ)

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)
  • አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ወይም በኢሜይል አድራሻ eacpex@gmail.com ጉዳዩን (Subject) Job Application በማድረግ የተጠቀሱትን መረጃዎች አያይዛችሁ መላክ ትችላላችሁ፤
  • የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል ፤
  • ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
  • የምዝገባ ቦታ ፡- በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ;ማህበር ግቢ ውስጥ፡፡

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር