Job Expired

company-logo

Security

Sunshine Construction PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Military Training

Addis Ababa

4 years

Position

2021-05-25

to

2021-06-09

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና አራት አመት በጥበቃነት የሠራ ፤

እድሜ : ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትአስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይቻል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ¹.የተ.የግል ማህበር

ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት