Job Expired

company-logo

Finance Manager

Prime Meat & Food Products

job-description-icon

Finance

Financial Management

Addis Ababa

Position

2021-05-25

to

2021-05-31

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ዲግሪ ያለው (ያላት)፤ በማምረቻ እና በንግድ ድርጅቶች የሰራ(ች)
  • የሥራ ልምድ:8 ዓመት

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲኤምሲ መንገድ ከስቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ሪም ሰቨን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202

የመመዝገቢያ ቀን፡- ከ16/9/2013 ዓ.ም እስከ 23/9/2013 ዓ.ም

የመመዝገቢያ ስዓት፡- ከሰኞ እስከ ዓርብ ጧት ከ2፡00 ስዓት እስከ 6፡00 ስዓት

ከስዓት ከ7፡00 ስዓት እስከ 11፡00 ስዓት

ቅዳሜ ጧት ከ2፡00 ስዓት እስከ 6፡00 ስዓት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116676122 /0116 676131 መደወል ይቻላል፡፡

Related Jobs

26 days left

Walia Steel Industry

Chief Executive Officer (CEO)

Chief Executive Officer

time-icon

Full Time

15 - 20 yrs

1 Position


Master’s Degree in MBA, Finance, Engineering or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Develop and implement group-wide strategy aligned with Board objectives - Oversee operations of all subsidiaries to ensure efficiency, quality, and compliance - Drive revenue growth, profitability, budgeting, and capital investment decisions

Alem Gena