Job Expired
Sunshine Construction PLC
Transportation & Logistics
Transportation Management
Addis Ababa
5 years
Position
2021-05-25
to
2021-06-09
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ በስራ መደቡ ላይ ቢያንስ አምስት አመት የሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፤
እድሜ : ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ :ፕሮጀክቶች
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትአስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይቻል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ¹.የተ.የግል ማህበር ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት