Job Expired

company-logo

Mechanic

Mirona Industry PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

Sendafa

4 years

Position

2021-05-31

to

2021-06-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ደረጃ : ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት /ኮሌጅ/ በአውቶ መካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀ፣
  • ተፈላጊ የስራ ልምድ: በሙያው 4 ዓመት የሠራ ቢቻል በታታ /TATA/ የሰርቪስ መኪኖች ጥገና ልምድ ያለው፡፡

የሥራ ቦታ: ከ44 ማዞሪያ ወደ ሠንዳፋ በሚወስደው መንገድ 1ኪ.ሜትር ከፍ ብሎ (ለገበሪ)

How to Apply

ለሥራ መደቦቹ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የት/ም እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን CV እና ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

  1. አዲስ አበባ ገርጅ ከኖክ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ወይም ከኢምፔሪያል ሆቴል ጀርባ ባለው ኤ.ቲ.ጂ /ATG/ ጆይ የጣፋጭ ምግብ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ፣
  2. ሠንዳፋ የሚወስደው መንገድ 44 ቁጥር አንበሳ አውቶብስ ማዞሪያ 1 ኪ.ሜ ከፍ ብሎ ሚሮና ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ግቢ ውስጥ አስተዳደር ቢሮ፣
  • ስልክ ቁጥር 0116298340 ወይም 0985326570
  • ሚሮና ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር