Job Expired

company-logo

Pipe Technician

Excel Plastics P.L.C

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Maintenance

Addis Ababa

2 years - 4 years

Position

2021-05-31

to

2021-06-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በቧንቧ ሥራ ሙያ(10+2) ወይም ደረጃ III ሠርፊኬትና የ2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በቧንቧ ሥራ ሙያ (10+1) ወይም ደረጃ II ሠርፊኬትና የ4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ(ፋብሪካ)

How to Apply

ከላይ የተዘረዘሩትን ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ የስራ ልምድና ማመለከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት በግምባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ:-አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ኃይል ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ጎን ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የሠው ኃይል አስተዳደር ክፍል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205

ለበለጠ መረጃ:-በስልክ ቁጥር.0116 29 21 96 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል


Related Jobs

about 11 hours left

Ethiopian Intellectual Property Office

Multi-tasking maintenance worker

Maintenance Foreman

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


TVET Level III or Diploma in Electricity, Water Supply and Sanitary Engineering, or a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa