Job Expired

company-logo

Assistant Professor & above

Hawassa University

job-description-icon

Creative Arts

Theatrical Arts & Culture Studies

Hawassa

0 years

Position

2021-06-04

to

2021-06-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Qualification 

  • PHD (MA)  

No. Required

  • Theatrical art or theater 

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ለስራ መደታ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10

(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ኮሌጆች የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን

ቢሮ ቁጥር 32/21 ወይም አዲስ አበባ ጀኔራል ዊንጌት አደባባይ እንደዞሩ እጠና ተራ ወደሚወስደው መንገድ ከግዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ መዝገብ ይቻላል፡፡

  1. ለመምህራን የቤት አበል እንደ የደረጃው የሚከፈል ይሆናል።
  2. ደመወዝ በከፍተኛትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው።
  3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
  4. የሥራ ቦታ ሀዋሳ ከተማ
  5. ዝርዝር አፈጻጸሙ ከትምህርት ሚኒስቴር የአገር ውስጥ መምህራን ምልመላና ቅጥር ልማት ስርዓት ለመደንገግ

በወጣው መመሪያ መሠረት ይከናወናል፡፡