Job Expired

company-logo

Senior Human Resources Manager

Hawassa University

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

Hawassa

6 years

3 Positions

2021-06-04

to

2021-06-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኮሌጆች ሰው ሀብት ቡድን ከዚህ በታች በተገለጸው ከፍት የስራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን

አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ለቦታው የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ

አመልካቶቸን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የስራ ደረጃ

  • XII

ብዛት

  • 3

የስራ ልምድ

  • 6 ዓመት

የትምህርት ደረጃ

  • ማኔጅመንት፣ የህዝብ  እስተዳደር፣ ቢዝነስ  ማኔጅመት ፤ የአለም አቀፍ  ግንኙነትናፖሎቲካ ሳይንስ  የሰው ሀብት ሥራ አመራር (ዲግሪ)

የሥራ ልምድ

  • በሰው ሀብት ሥራ አመራር ሙያ ቀጥታ አግባብነት

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ ዋና ጊቢ የኮሌጆች ሰው ሀብት ቡድን ቢሮ ቁጥር 13-2 እና አዲስ አበባ ጀኔራል ዊንጌት አደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ ወደሚወስደው መንገድ ከግዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ መመዝገብ ይቻላል፡፡