Job Expired

company-logo

Manufacturing Machine Operator

Excel Plastics P.L.C

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Addis Ababa

Position

2021-06-07

to

2021-06-11

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Internship

Share

Job Description

Job Requirement

  • ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በጠቅላላ መካኒክስ/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ በኤሌክትሪሲቲ ደረጃ V ዲፕሎማና የ0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪሲቲ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና የ2 ዓመት የሥራ ልምድከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በጠቅላላ መካኒክስ/በኤሌክትሪሲቲ (10+2) ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬትና የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከታወቀ ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በጠቅላላ መካኒክስ/በኤክትሪሲቲ (10+1) ወይም ደረጃ II ሰርተፊኬትና የ5 ዓመት የሥራ ልምድ
  • ብዛት: 8(ስምንት)

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ(ፋብሪካ)

How to Apply

ከላይ የተዘረዘሩትን ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ የስራ ልምድና ማመለከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምሰት የስራ ቀናት በግምባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡በፕላስቲክና ጎማ ማምረት ስራ በተሰማሩ መሰል ፋብሪካዎች አገልግሎት ያለው አመልካች ይበረታታል፡፡

አድራሻ:-አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ኃይል ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ጎን ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የሠው ኃይል አስተዳደር ክፍል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ለበለጠ መረጃ:-በስልክ ቁጥር.0116292196 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል


Related Jobs

4 days left

Samanu Proudly Ethiopian

Assistant production Operator-PREP

Assistant

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


TVET Level 2 in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Support Cleaning: ensure work area is always clean and free from leakage, dirt, seed and impurities spillage. - Support operations: Assist in monitoring moving machineries, pressure and temperature gauges, and post cleaning status to ensure proper functioning

Addis Ababa