Job Expired
Ghion Gas PLC
Low and Medium Skilled Worker
Warehouse Skilled Worker
Addis Ababa
4 years - 6 years
Position
2021-06-18
to
2021-06-22
Full Time
Share
Job Description
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምሥራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት ኦፕሬተር ክፍል በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ 22669 አዲስ አበባ እንዲሁም በተገለጸው ኢሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆን እንገልጻለን፡፡
ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 0114162827/6317 በፖ.ሣ.ቁ 22669 E-mail: info@ghions.com.et አዲስ አበባ