Job Expired

company-logo

Bank Security

Berhan International Bank S.C.

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

Addis Ababa

4 years

Position

2021-06-18

to

2021-06-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የውትድርና ሙያ ስልጠና የወሰደ
  • የሥራ ልምድ: አራት ዓመት የውትድርና/ ፖሊስ ልምድ ያለው እና በተጨማሪም በሲቪል መ/ቤት የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡

 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

  • ከላይ የተገፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማመልከቻ እና የሥራ ልምድ እንዲሁም የአስረኛ እና የስምንተኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የወሰዳችሁበትን ሰርተፊኬት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከታች በተገለጸው አድራሻ በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጡትን አመልካቾች ብቻ በስልክ ጥሪ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ብርሃን ባንክ አ.ማ. የሰው ኃይል ኦፕሬሽንና ልማት መምሪያ ፖስታ ሣጥን ቁጥር 387 ኮድ 1110