Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: በማንኛውም የትምህርት መስክ ተመረቀች
- የሥራ ልምድ: ቢያንስ በሙያው አንድ አመት ከዚያ በላይ የሥራች
- ጾታ : ሴት
የሥራ ቦታ: ሳር ቤት
How to Apply
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማመልከቻ ደብድቤ፤ የታደሰ መታወቂያ ኮፒ፤ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ኦርጅናል ማስረጃዎች ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዘገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ቻኖሊኑድልስ አድራሻ ለብ መብራት ዘመን ማደያ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09888886 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡