Job Expired

company-logo

Lecturer

Hawassa University

job-description-icon

Social Science

Anthropology

Hawassa

0 years

3 Positions

2021-07-09

to

2021-07-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Description

Qualification 

  • MA/PhD

Field of Specialization

  • Social Anthropology

No of Required

  • 3

Remark

  • With BA Degree in Anthropology Social Anthropology /Sociology/ History & Heritage Management

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡ለሥራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ኮሌጆች የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 132/21 ወይም አዲስ አበባ ጀኔራል ዊንጌት አደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ ወደሚወስደው መንገድ ከግዮን በረኪና 50 ሜትር ከፍ ብሎ በአካል በመገት ወይም በተወካይ መመዝገብ ይቻላል።

  • ለመምህራን የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ይሆናል
  • ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • የስራ ቦታ ሀዋሳ ከተማ
  • ዝርዝር አፈጻጸሙ ከትምህርት ሚኒስተር የአገር ውስጥ መምህራን ምልመላና ቅጥር ልማት ስርዓት ለመደንገግ በወጣው መመሪያ መሠረት ይከናወናል።ሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ኮሌጆች



ሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ኮሌጆች