Job Expired

company-logo

Designer & Sales Operation Officer

3F - Finfine Furniture Factory PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

Alem Gena

Position

2021-07-10

to

2021-07-15

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በእንጨት ቴክኖሎጂ/ በኢንዱስትሪያል ዲዛይን/ በድራፍቲንግ/ በድራፍቲንግና ሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ/ በማኑፋክቸሪን ቴክኖሎጂ/ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ የኮሌጅ/የሙያ ስልጠና ዲፕሎማ፣ በአውቶካድ ሥልጠና የወሰደና 3 ዓመት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን የሥራ መደብ ላይ የሠራ ወይም በድራፍቲንግ/ በኢንዱስትሪያል ዲዛይን/ በእንጨት ሥራ የ(10+2) ሰርቲፊኬት የአውቶካድ ሥልጠናና 5 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በምርት ኦፕሬሽን የሥራ መደብ ላይ የሰራ

የሥራ ቦታ – ዓለምገና

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ኃይል አስ/ጠ/አገ/ዋና ክፍል ዓለምገና በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

(ስሪ ኤፍ) ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፖ.ሳ.ቁ 1498 ስልክ ቁጥር 0911371469 ዓለምገና


Related Jobs

4 days left

Samanu Proudly Ethiopian

Assistant production Operator-PREP

Assistant

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


TVET Level 2 in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Support Cleaning: ensure work area is always clean and free from leakage, dirt, seed and impurities spillage. - Support operations: Assist in monitoring moving machineries, pressure and temperature gauges, and post cleaning status to ensure proper functioning

Addis Ababa