Job Expired

company-logo

Heavy Truck Driver

Ghion Industrial and Chemical PLC

job-description-icon

Transportation & Logistics

5th Grade Drivers License

Addis Ababa

3 years

10 Positions

2021-07-15

to

2021-07-23

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ዓይነት: 8ኛ ክፍል ያከናቀቀ
  • የሥራ ልምድ: በከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ከእነተሳቢው ሾፌርነት በታወቁ የትራንስፖርት ድርጅቶች ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት ያገለገለ
  • ዕድማ /ከ28—54 ዓመት የሆነ/
  • የመንጃ ፈቃድ ደረጃ: 5ኛ
  • ብዛት:10

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ኮልፌ ዊንጌት ቀለበት መንገድ ከአደባባዩ ፊት ለፊት ካለው አብሪኮ ፈርኒቸር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ 3ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ወይም ገላን ከተማ አለፍ ብሎ ግዮን ጋዝ ዴፖ ግቢ ትራንስፖርት መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ ወይም በፖስታ ሣጥን ቁጥር 22669 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112 793360/65 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ

Related Jobs

5 days left

Al Asab General Transport and Contracting

Lowbed Driver

Driver

time-icon

Full Time

10 yrs

1 Position


Completion of 8th Grade with Dry 3rd or 5th Grade Driving License and relevant work experience

Addis Ababa

10 days left

DUGDA construction

Truck Mounted Concrete Pump Operator

Pump Operator

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


Completion of 8th Grade with a Cargo 2/ Truck-3 or Level IV/V(Old) Drivers Licence and relevant work experience

Addis Ababa