Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: አስተዳደር፣በማኔጅመንት፣በኮምፒውተር ሳይንስና በመሳሰሉት በቀድሞ 12+1/12/2 ወይም በአዲሱ 10+2/10+3 /ሌቭል II/IIII
- አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ: 4/2 ዓመት
ደመወዝ: 2943.00
How to Apply
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሁ መሆኑን እንገልፃን፡፡
የመመዝገቢያቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115154049
የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት