Job Expired

company-logo

Assistance Agriculture Researcher

Ethiopian Institute Of Agricultural Research(EIAR)

job-description-icon

Natural Science

Agricultural Science

Holeta

1 years

1 Position

2021-07-15

to

2021-07-27

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ቀጥሎ በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፤ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች በተጠቀሰው ቦታና ቀን ማመልከት ይችላሉ፡፡

ተፈላጊ ችሎታ: በSTRESS BREEDING የሙያ መስክ Ph.D. ያለው/ያላት እና በጨዋማ ወይም በአሲዳማ አፈር ምርምር ላይ የሠራ/የሠራች፣   

 የሥራ ቦታ: ሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል

ብዛት : 1 (አንድ)   

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ ለተመዝጋቢዎች፤

  1. የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፣
  2. የምዝገባ ቦታ በኢንስቲትዩቱ ዋናው መሥሪያ ቤት በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ነው፣
  3. የግብርና ተመራማሪዎች ደመወዝ በግብርና ተመራማሪዎች የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው፣
  4. በሁሉም የግብርና ተመራማሪ የሥራ መደቦች ላይ የሚወዳደሩ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ (CGPA) ውጤቱ ለሴት 00 እና በላይ ለወንድ 3.25 እና በላይ መሆን አለበት፣
  5. አመልካቾች ማሟላት ያለባቸው፤ለሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ማመልከቻ መጻፍ አለባቸው፤የተሟላካሪኩለም ቪቴ (CV) የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት፤ በቂ የስልክ ወይም አማራጭ አድራሻ የስልክ ቁጥሮች በማመልከቻው ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል፣
  6. ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች በግንባር እየቀረቡ ወይም በወኪል ወይም በፖስታ ልከው መመዝገብ ይችላሉ፣
  7. የምዝገባ አድራሻ፡-መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በአምቼ ኩባንያ በኩል ወይም በጂኦሎጂካል ሰርቬይ በኩል ገባ ብሎ ነው፣
  8. ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጽ እና www. ethiojobs.net የስልክ ቁጥር 0116-45-44-41 እንዲሁም የፖ.ሣ.ቁ. 2003 (አዲስ አበባ) መጠቀም ይቻላል፣
  9. ሴት አመልካቾች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
  10. የምዝገባው ጊዜ ከ ሐምሌ07 2013 ዓ.ም. እስከ ሐምሌ 21 2013 ዓ.ም. ድረስ ነው፡፡

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

Related Jobs

9 days left

CEFA Onlus – Ethiopia

Project Management

Project Manager

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Master's Degree in Agriculture, Rural Development, Food Security, International Development or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Lead the overall implementation of the project, ensuring timely and quality delivery of activities in line with the workplan and logframe. - Provide technical guidance and oversight in agricultural and food security interventions, promoting sustainable practices and climate-smart solutions.

Assela

26 days left

Dina Investment Group

Agricultural Raw Material Purchaser/ Procurement Specialist

Purchaser

time-icon

Full Time

3 - 5 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Agricultural, Food Technology, Supply Chain Management, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Conducting a market survey periodically to get the best prices and evaluate the performance of suppliers - Updating the list of approved suppliers and nominating new suppliers - Maintaining a record of approved suppliers

Adama,Awash Melka Kunture