Job Expired
Gift Real Estate
ICT
Information System
Addis Ababa
2 years
Position
2021-07-19
to
2021-07-24
Full Time
Birr 8000
Share
Job Description
ደመወዝ – 8,000 ብር
ኮሚሽን – 2% ኮሚሽን ከእያንዳንዱ የአፓርታማ፣ ሱቅ እና ሌሎች የቤት ዓይነቶች ሽያጭ
ከላይ ተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ መረጃዎቻችሁን ቦሌ መድሀኒያለም ከ ማፊ ሲቲ ሞል ጎን ውልና ማስረጃ ያለበት ህንጻ ላይ የሚገኘው የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ ቢሮ 3ኛ ፎቅ ወይም ኦሎምፒያ ከአሳይ ትምህርት ቤት ጎን የሚገኘው የጊፍት ሪል ስቴት ዋናው መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ላይ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በኢሜይል መረጃዎቻችሁን በ zelalemcc@gmail.com መላክ ይቻላል፡፡
ምዝገባው ይህ ማስታወቂያ ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
ጊፍት ሪል እስቴት
የጥራት መልክ!