Job Expired
Ambasel Trading House P.L.C
Natural Science
Horticulture
Addis Ababa
5 years - 7 years
Position
2021-07-27
to
2021-08-02
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ: ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ)
የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት (ቅዳሜ ከሠዓት በፊት እንደ ስራ ቀን ይቆጠራል))
የመመዝገቢያ ቦታ – ዋናው መ/ቤት ሰው ሃብት ልማት መምሪያ ወሎ ሰፈር /አምባሰል ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ስ.ቁ 0114666668፣ ባህር ዳር 0582264671 ፣ጎንደር ቅርንጫፍ 0581260242/40፣ደሴ 0331114307 ፣ ጐንደር ፕሮሰሲን 0581140393
የፈተና ቀንና ቦታ – በስልክ ይገለፃል
ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር