Job Expired

company-logo

Occupational Health and Safety Officer

Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)

job-description-icon

Health Care

Occupational safety and health

Addis Ababa

2 years - 6 years

Position

2021-07-28

to

2021-08-05

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Birr 11602

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታ: በሕክምና/በሙያ ደህንነት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ሆኖ 2/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
  • መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በሌቭል ለተመረቁ አመልካቾች የሲኦሲ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ደመወዝ:11602

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መገናኛ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና መ/ቤ/ት አጠገብ በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 139 በመቅረብ ካሪኩለም ቪቴ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ከግልም ይሁን ከመንግስት ተቋማት ለሚመጡ የሥራ ልምዶች የደብዳቤ ኘሮቶኮል ቁጥር፣ ቀን፣ የፈረመው ቲተር፣የድርጅቱ ማህተም፣ የሥራ መደብ መጠሪያ፣ ደመወዝ እንዲሁም ሥራው የተሰራበት ጊዜ ያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Related Jobs

1 day left

Danish Refugee Council

Safety Officer

Safety Officer

time-icon

Full Time

2 - 5 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Safety or Risk Management, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Conduct drafts of required assessments including Context Assessments, and participate in field missions and undertake safety risk assessments - Develop Safety Plans including Standard Operating Procedures (SOPs), Local Safety Rules (LSR), Safety Briefings, Safety Advisories, and Site Evaluation Checklist (SES) based on Safety Assessments - Ensure all staff adhere to safety policies and rules

Dollo