በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ዘርፍ በመንገድ፣ ድልድይና ማሳለጫ፣ ኤርፊልድ፣ ፖርት፣ ባቡር፣ ተርሚናልና ተዛማጅ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስክ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት በመስጠት የካበተ ልምድ ያለው የመንግስት ልማት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Required Qualification
- BSc or MSc Degree in Civil Engineering, Geology, Geotechnical Engineering or Related Field or related field to the position Projects.
Over all Experience
- Minimum of 10/ 8 years Experience as Geotechnical Engineer.in Road/ Bridge/Rail Way/Dam Design/ construction Project
Place of Work
Salary
- As per the corporation scale
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ኣድራሻ፣ ስልክ ቁጥር 011 8549078, ፖ.ሣ.ቁ - 41726