Job Expired
Tropical Mall
Low and Medium Skilled Worker
Military Training
Addis Ababa
1 years
5 Positions
2021-08-04
to
2021-08-13
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት የሥራ መደቦች መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ አስፈላጊውን ማስረጃቹሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜ ግማሺ ቀን(ከ2፡30 -6፡30) ጨምሮ በሚከተለው አድራሻ በአካል ብቻ ማመልከት ይቻላል፡፡ ቦሌ ዋናው መንገድ ከራማዳ ሆቴል ጎን በሚገኘው ትሮፒካል ሞል 6 ኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ፡ ስልክ 0116505020 / 0118220990 / 0118220989