Job Expired

company-logo

Vice President

Injibara University

job-description-icon

Education

Education Management

Injibara

6 years

2 Positions

2021-08-10

to

2021-08-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲውን በምክትል ፕሬዚዳንትነት ለመምራት ፍላጎትና ብቃት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች የኢፌዲ.ሪ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአመራርና የአስተዳደር ኃላፊዎችን ምርጫ እና ሹመት/ምደባ ለመደንገግ ባወጣው መመሪያ ቁጥር 002/201 መሠረት እወዳድሮ የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች አድርጎ መሰየም ይፈልጋል፡፡

ብዛት፡- 2(ሁለት)፡ (የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት እና የአስተዳደርና የተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዚዳንት)

የትምህርት ደረጃ፡- ሶስተኛ ዲግሪ PhD/፣ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ (Master Degree) የትምህርት ዝግጅት ያለው እና ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰር ማዕረግ ያለው ያላት፣

 የሥራ ልምድ፡- በከፍተኛ ትምህርት ተቋም በተለያዩ ደረጃዎች በአመራርነት ቢያንስ የሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ከዚህ ውጪ ባለ መስክ በከፍተኛ አመራርነት የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣ እንዲሁም በማስተማርና በምርምር ቢያንስ ስድስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡

የዘርፍ ስትራቴጂክ እቅድ፡- የዘርፉን /የስራ መደቡን/ ዋና ተግባር ለማሳደግና ለማሻሻል ስለሚከተለው ስለምትከተለው ስልት ከ5 ገጽ ያልበለጠ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ስትራቴጂክ እቅድ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ እና የሴኔት አባላት ባሉበት በአካል ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡

ፆታ፡ አይለይም፤ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

ተፈላጊ ከህሎቶች፡

  • የአመራር ክህሎት፡- የዘርፉን የሰው ሃይል፣ የገንዘብና የቁሳቁስ ሃብቶች በማስተባበር ለመምራት የሚያስችል የአመራር ክህሎት ያለው/ያላት፣
  • .አዳዲስ አሰራሮችን የመፍጠርና ለውጥ የማምጣት ክህሎት ያለው /ያላት፣
  • የአሰራር ስልቶችን የመቀየስ፣ የማመንጨትና ተግባራዊ የማድረግ አቅም ያለው/ያላት፣
  • የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት የሚያስችል የተግባቦት ክህሎት ያለው/ያላት፣

ተፈላጊ ስነ-ምግባር፡- አመልካቶች ከስነ-ምግባር ጉድለቶች የጸዱ፣ በመልካም ባህሪያቸው፣ በስራ አክባሪነታቸው የተመሰከረላቸውና ለሌሎች አርአያ የሆኑ፣ ተግባብተው መስራት የሚችሉ እና ለሚቀርቡላቸው ጉዳዮች ተገቢውን ምላሽ በተገቢው ጊዜ የሚሰጡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

የስራ ዘመን፡- በውድድሩ የላቀ ውጤት በማምጣት የሚመረጡት አመልካቶች በምክትል ፕሬዚዳንትነት ለአራት ዓመታት የሚሾሙ ሲሆን የስራ አፈጻጸማቸው ታይቶ የስራ ዘመናቸው ለአንድ ተጨማሪ የስራ ዘመን ሊራዘም ይችላል፡፡

ደመወዝና ጥቅማጥቅም፡-ብከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ፣ የደረጃና ተያያዥነት ባላቸው ህጎችና ደንቦች መሰረት

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

የማመልከቻ ጊዜ፡- አመልካቾች ሙሉ መረጃዎቻቸውን ማለትም የሚወዳደሩበትን የኃላፊነት ቦታ የሚገልፅ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት ማስረጃ፣ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ C፣ እና ሌሎች ለዚህ ውድድር ይጠቅማል የሚሏቸውን መረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ እንዲሁም አጭር ፕሮፖዛል ይህ ማስታወቂያ

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የማመልከቻ ቦታ፡-እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ህንጻ ቁጥር 02 ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 በአካል ቀርበው ማስገባት ወይም ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ኢሜል አድራሻ vicepresident@inu.edu.et cpAh C14: ለበለጠ መረጃ፡- በ 0918707855 ወይም 0913465212 ስልክ ቁጥሮች ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

የእንጅባራ ዩኒበርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ

Related Jobs

1 day left

Right To Play - Ethiopia

Project Coordinator

Project Coordinator

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


BA Degree in Education, Language Teaching, Social Science or in a related field of study with relevant work experience

Debre Birhan

1 day left

Right To Play - Ethiopia

Project Officer

Project Officer

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Education, Educational Planning and Management, Social Sciences or in a related field of study with relevant work experience

Debre Birhan

3 days left

Tibeb Education and Training S.C

Kindergarten Principal

Principal

time-icon

Full Time

3 - 5 yrs

1 Position


Bachelor’s degree in Early Childhood Education, Educational Administration, Child Psychology, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

6 days left

Boriyad Youth Academy

Female KG Directress

Director

time-icon

Full Time

6 yrs

1 Position


MA or BA Degree in Education or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

6 days left

Boriyad Youth Academy

School Directors

School Director

time-icon

Full Time

7 yrs

1 Position


Master's Degree in Educational Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

7 days left

Deborah Foundation

Head of Kindergarten Department

Kindergarten Teacher

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Master's or Bachelor's Degree in Early Childhood Education, Special Needs Education,or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Lead and manage all academic and operational aspects of the kindergarten level. - Develop an inclusive, developmentally appropriate curriculum. - Mentor and supervise teaching staff

Addis Ababa